ዋና ገጽ| ምርቶቻችን| ስለ አበባ ባልትና| አድራሻችን|


የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች እና ምርቶቻችን

     በተገቢዉ መንገድ የሰለጠኑና በቂ ልምድ ያካበቱ ሰራተኞቻችን በቀን ለ 24 ሰዓት በሳምንት ለሰባት ቀናት ተግተዉ በመስራት የደንበኞቻችንን ፍላጎት ለማሟላት ይጥራሉ፤ ምርቶቻችንን እዚህ መመልከት ይችላሉ


አበባ ባልትና ተመራጭ ነዉ!

አደረጃጀት

       አበባ ባልትና በ 2001 ዓ.ም በግል ድርጅትነት ተመዝግቦ ስራ የጀመረ ሲሆን ወ/ሮ ፎዚያ ገለቱ በመስራችነት፣ አቶ ሸረፋ አህመዲን ደግሞ ድርጅቱ ከተመሰረተበት ጊዜ አንስቶ በስራ አስኪያጅነት ድርጅቱን እያስተዳደሩ ይገኛሉ፡፡ ስለ አበባ ባልትና የበለጠ ማወቅ ይፈልጋሉ?

ያነጋግሩን

       የደንበኞቻችን አስተያየትና ድጋፍ ለስኬታማነታችን ምንጭ መሆኑን እናምናለን፡፡ እርስዎን ባመቸዎ ሰዓት ይደዉሉልን ወይም በአካል ያነጋግሩን፤ ልንረዳዎት ስንፈቅድ በደስታ ነዉ፡፡ ለበለጠ መረጃ እዚህ ይመልከቱ፡


ጥራትና ደረጃቸዉን የጠበቁ የባልትና ምርቶችን ማግኘት ይፈልጋሉ?
እንግዲያዉስ ወደ ትክክለኛዉ ቦታ መጥተዋል፤ የሚፈልጉትን ይንገሩን
እኛ እጅዎ መግባቱን እናረጋግጣለን፡፡

ኮፒ ራይት@2012 አበባ ባልትና፣
መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ!
webmaster@abebabaltena.com.et

Amh